“የኢትዮጵያ ሶስቱ ምሰሶዎች

 “የኢትዮጵያ ሶስቱ ምሰሶዎች


 

👉 አርሶ አደር፤ 

👉 ወታደርና ፣

👉 መምህራን ናቸው፡፡ 


አርሶ አደሩ በማምረት የኑሮ ለውጥ እንዲመጣ እያደረገ ነው፡፡ 

መምህራንና ወታደሮች ደግሞ አገርና ትውልድ እንዲቀጥል ያለ በቂ ክፍያ ዋጋ የሚከፍሉ የአገር ባለውለታዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም ክብር ይገባቸዋል፡፡” 

:- ክብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


#aa_prosperity

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች