“የኢትዮጵያ ሶስቱ ምሰሶዎች
“የኢትዮጵያ ሶስቱ ምሰሶዎች 👉 አርሶ አደር፤ 👉 ወታደርና ፣ 👉 መምህራን ናቸው፡፡ አርሶ አደሩ በማምረት የኑሮ ለውጥ እንዲመጣ እያደረገ ነው፡፡ መምህራንና ወታደሮች ደግሞ አገርና ትውልድ እንዲቀጥል ያለ በቂ ክፍያ ዋጋ የሚከፍሉ የአገር ባለውለታዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም ክብር ይገባቸዋል፡፡” :- ክብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #aa_prosperity